philosophy

ሞትን መፍራት ማለት ሳናዉቅ እራሳችንን እንዳዋቂ መቁጠር ነዉ፤ ይህ እንግዲህ ምን ማለት ነዉ? የማናዉቀዉን ነገር እናዉቃለን ብሎ ማሰብ አሳፋሪ ነዉ፡፡  ሞት ምናልባትም  ፍጹም መልካም ሊሆን ይችላል፡፡ ለምን ፍጹም መጥፎ እንደሆነ አድረግን እንፈራዋለን፡፡ 
ሶቅራጠስ
§  ሟቾች አስታዋሽ እስካላቸዉ ድረስ አይሞቱም
ጆርጅ ኤሊዮት
§  ሞት የጥቂቶች ምኞት፣ የብዙወች እረፍትና የሁሉ ነገር ማለቂያ ነዉ፡፡
ስንካ
§  የመራራቂያችን ቀን ደረሷል፤ እየመነገዳችን ልንሄድ፣ እናንተ ልትኖሩ እኔ ልሞት፡፡ የማንኛችን ጥሩ ነዉ? እግዜር ብቻ ያዉቃል፡፡
ሶቅራጠስ
§  ሰዉ የሚሞትለት ነገር ካላገኘ፤ለመኖር ብቁ አይደለም፡፡

ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኔር